ውድ የእንደማመጥ አንባቢያን
ይህቺ ድረ ገጽ የተጀመረችበት ዋና አላማ ኢትዮጵያ ውስጥ ደጀ ሰላም እና አንድ አድርገን በፓትርያርኩ ግብረ አበሮች እና በመንግስት አማካኝነት እንዳይነበቡ በመደረጋቸው የተፈጠረውን የመረጃ ክፍተት ለመሙላት ነው።
በእርግጥ ተራዋ ደርሶ እርሷም መዘጋቷ አይቀርም ሆኖም ግን እስከዛው ድረስ ስለቤተክርስትያን አጥብቀው ማወቅ መስማት ለሚፈልጉ ወንድም እና እህቶች በሚስጥር መልእክት (PRIVATE MESSAGE) በመለዋወት መንፈሳዊ እና ታሪካዊ ግዴታችንን እንወጣ።
ማሳሰቢያ
እባክዎን በፌስቡክ ገጽዎ ወይም ግሩፕ ላይ(share) እንዳያደርጉ
ሰላመ እግዚአብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን አምላከ ቅዱሳን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን

No comments:
Post a Comment