ዜና ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
ገጾቻችን
(Move to ...)
ቀዳሚ ገጽ
የተዋህዶ አባቶች
ኦርቶዶክሳዊ በአላት
የቤተክርስቲያን ስእላት
የገዳማት እና አድባራት ፎቶዎች
ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
መዝሙራት (ግጥሞች)
የኦርቶዶክስ መዝሙራት
▼
Sunday, 18 May 2014
ዜና ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ: መዝሙር አለቀሰ
›
ዜና ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ: መዝሙር አለቀሰ
መዝሙር አለቀሰ
›
መዝሙር አለቀሰ የያሬድ ዝማሬ፣ የአዘማመር ስልቱ የበገናው ቃና፣ማሲንቆ ቅኝቱ የከበሮው ውበት የዋሽንት ፍሰቱ፡ ነበር ተፈጥሯቸው ስብሐት ሊዘሩ ሥርዓት ሊያከብሩ መንፈስን አድሰው ውበት ሊደምሩ ...
Friday, 16 May 2014
ኢየሱስ ክርስቶስ በቤተ ክርስቲያን
›
መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ ብዙዎች ኢየሱስ ክርስቶስን ቤተ ክርስቲያን እንደማትሰብክ አድርገው ለማቅረብ ይሞክራሉ፤ ነገር ግን ሐዋርያዊት የኾነችው ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ስለክርስቶስ ያላስተማረችበት ጊዜ የለምም...
Monday, 21 April 2014
ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ
›
በመቅደስ ተስፋዬ ሰኞ- ማዕዶት ይባላል፡- ማዕዶት ማለት መሻገር፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዚህ ዕለት በፋሲካችን በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን፣ ከሞት ወደ ሕይወት፣ ከሲኦል ወደ ገነት፣ ከ...
Saturday, 19 April 2014
ትንሣኤ ዘክርስቶስ - የክርስቶስ ትንሳኤ
›
ሦስት መዓልት እና ሦስት ሌሊት በመቃብር፤ ሦስት መዓልት እና ሦስት ሌሊት የሞላው እንዴት ነው?፤ እንዴት ተነሣ? ለምን በአዲስ መቃብር ተቀበረ? እንዴት በዝግ መቃብር ተነሣ? መቃብሩን ማን ከፈተው? ...
Tuesday, 15 April 2014
ከአንድ ፕሮቴስታንት እህታችን የደረሰን ጥያቄ
›
በአሸናፊ መንግስቱ ኦርቶዶክሶች የዳናችሁት በክርስቶስ ሞት ሆኖ ሳለ በሞቱ ታዝናላቹ፤ ክርስቶስ ባይሰቃይ አትድኑም ነበር ስለዚህ በስቃዩ መደሰት ሲገባቸሁ ለምን ታዝናላቹ? መልሱን በአጭሩ ለመመለስ ያህል :-በመዳናች...
‹‹ሰሙነ ሕማማት››
›
በዲ/ን ህብረት የሺጥላ ‹‹ሰሙነ ሕማማት›› መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሥርዓት ነው፡፡ በርካታ ሰዎች ቤተ ክርስቲያንን ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ የምትጓዝ አካል አድርገው ሊገልጧት ይሞክራሉ፡፡ ይህ እጅግ አላዋቂ መሆናቸውን ይመሰ...
በግብረ ሕማማት ውስጥ የሚነገሩ ባዕድ ቃላት
›
Saturday, 12 April 2014
አዎ ማኅበረ ቅዱሳንን ተጠንቀቁ! ትልቁ ስጋት እሱ ነውና
›
በአዲሱ ተስፋዬ መነሻ ይህንን ጽሁፍ ለመጻፍ ያነሳሳኝ ሰንደቅ ጋዜጣ በሚያዝያ 1/2006 ዓ.ም እትሙ ማኅበረ ቅዱሳንን በተመለከተ ያወጣው ቃለ መጠይቅና ሀተታ ነው [i] :: ሶስቱም አስተያየት ሰጭዎች “...
Wednesday, 2 April 2014
የጎልማሶችና ወጣቶች ማኅበራት ኅብረቱ በቤተ ክርስቲያን ስም የሚፈጸሙ ሕገ ወጥ ተግባራትን ለመቆጣጠር መዘጋጀቱን አስታወቀ፤ በወጣቶቹ ዝግጅት የተደናገጡ የለውጥ ተቃዋሚ አማሳኞች የኅብረቱን እንቅስቃሴና አመራሮቻቸውን በሽብር ለመወንጀል እያሤሩ ነው
›
ቁጥጥር ከሚደረግባቸው ሕገ ወጥ ተግባራት መካከል÷ ያልተፈቀደላቸው ሰባክያን ስምሪትና የኅትመት ውጤቶቻቸው ሽያጭና ስርጭት፣ የአስመሳይ ባሕታውያንና መነኰሳት ነውረኛ ድርጊቶች፣ ሕገ ወጥ ልመና፣ የአጥቢያ አስተዳደር ሙስናና...
›
Home
View web version